ጥቅምት 25/02/2015 ዓም ኮን
11-07-2026 18:51pm$ጥቅምት 25/02/2015 ዓም
ኮን
&የኮን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከከተማው ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተደርጓል።
❤በውይይቱ የኮን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የ2015 ዓም የሚከናወኑ ተግባራት እቅድ እና የገቢ አሠባሰብ/የህብረተሠብ ተሳትፎ የገቢ አሰባሰብ እቅድ ለህዝቡ ሠፊ ውይይት ተደርጓል።
&የ2015 ዓም የሚሠሩ ስራወች
❤የኮብል እና የድች/ተፋሰስ ስራወች
❤የጠጠር መንገድ ስራወች
❤የደረቅ ቆሻሻ ማሰወገጃ ማሠራትና የዝቅተኛ/ አረጋውያን ቤት ግንባታ ማሠራት እቅዶች ቀርበዋል።
❤ተመራጫን ኮን ለማልማት ማህበረሰቡ የድርሻውን በማጣት የድርሻውን እንድወጣ ከከተማው ማህበረሰብ ጋር ሰፊ ውይይትና መግባባት ተደርሷል።
@የ2014 አም አፈፃፀም የተሻለ በመሆኑ ለከተማው ፈር ቀዳጅ ስራ የተጀመረ በመሆኑ ማንኛውም ማህበረሰብ የድርሻውን እንድወጣ እና ለከተማው ልማት ሁሉም የድርሻውን እና ህዝቡ እንድተባበር የወረዳው አስተዳደር አቶ ቦያለው ድራሾት ጥሪ አቅርበዋል።
#ማህበረሰቡም የቀረበውን እቅድ ወደ ተግባር እንድቀየር መግባባት ተደርሷል።
ይህ መረጃ 5 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
