የዋድላ ወረዳ የኮን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከህብረተሰቡ በተሰበሰበ 100 ሽህ ብር እና ከ ማዘጋጃ ቤቱ በተገኘ 1 ሚሊየን ብር 6ኪ/ሜ የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ አስጀመረ።
30-04-2026 20:30pmየዋድላ ወረዳ የኮን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከህብረተሰቡ በተሰበሰበ 100 ሽህ ብር እና ከ ማዘጋጃ ቤቱ በተገኘ 1 ሚሊየን ብር 6ኪ/ሜ የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ አስጀመረ።
ስራው ሲሰራ ማህበረሰቡ የሚጠበቅበትን 50%በሚፈለግበት ጊዜ ማቅረብ አለበት። ከዚህ በተጨማሪ መንገድ ላይ የለ አሸዋ :እንጨት ድንጋይ አንሱ ሲባል ያለምንም ማመንታት ሊተባበረን ይገባል ሲል ማዘጋጃ ቤቱ አሳስቡዋል።
ይህ መረጃ 33 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
